በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትዉልድ መገንባት የምንግዜም ስራችን መሆን አለበት

በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትዉልድ መገንባት የምንግዜም ስራችን መሆን አለበት:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ የበጀት ዓመቱን የ 3 ወራት እቅድ አፈፃፀም እና የቅንጅታዊ አሰራር ስራዎችን ገምግሟል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አአቶ በትግሉ ኪታባ እንደተናገሩት ሃሳብ መሸጥ፤የሀሳብ የበላይነትን መያዝ እና በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትዉልድ መገንባት የምንግዜም ስራችን መሆን አለበት በማለት ፤በበጀት ዓመቱ […]

በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ትዉልድ መገንባት የምንግዜም ስራችን መሆን አለበት Read More »