ማህበራዊ ዘርፍ

photo 5 2025 11 09 22 30 32

“ድማማ ልምድ ይሰጣል ፤ ልምድ ይቀበላል”

“ድማማ ልምድ ይሰጣል ፤ ልምድ ይቀበላል” የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር በቦሌ ወረዳ 14 አስተዳደር የልምድና ተሞክሮ ልውውጥ አደረገ። የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደርና የወረዳ አመራሮች በቦሌ ወረዳ 14 አስተዳደር በድል የተጠናቀቀውን የኢላላ ልምድና ተሞክሮ ለማስፋት በአሁኑ ድማማ መንደር በመገኘት የልምድና ተሞክሮ ልውውጥ አድርገዋል። በልምድ ልውውጡ የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፍፁም ኃይሌና የየካ ወረዳዎች ዋና […]

“ድማማ ልምድ ይሰጣል ፤ ልምድ ይቀበላል” Read More »

photo 3 2025 11 09 20 34 38

ጎንደር ዳግም ራሷን ወልዳ ማየት የሁላችንም መሻት እና ሥራ መሆን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አራዳ፣ ጃንተከል እና ቆብ አስጥል ዳግም ካልተወለዱ በጎንደር ከተማ ታሪክ ተደግሟል ማለት እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ላለፉት 30 ዓመታት የጎንደር ከተማን እንደሚያውቋት የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ፋሲል ታድሷል የሚለው አገላለጽ እንደማይመጥነው እና ዳግም መወለዱን ገልጸዋል። ለጎንደር መመሥረት መነሻው የፋሲል ቤተመንግሥት መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ቤተ መንግሥቱ የፈጠረው ከባቢ ዳግም ካልተወለደ የጎንደር ዳግም

ጎንደር ዳግም ራሷን ወልዳ ማየት የሁላችንም መሻት እና ሥራ መሆን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Read More »

photo 1 2025 11 09 20 32 25

ከጨለማ ወደ ብርሃን

የወረዳው ብሎኮች እየተሰራ ባለው ስራ ከጨለማ ወደ ብርሃን እየተቀየሩ ነው። የቦሌ ክ/ከተማ አመራሮች በወረዳ 14 አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ ሞዴል ብሎኮችን እየጎበኙ ነው። በወረዳው የተመረጡ አምስት ብሎኮችን ሞዴል ለማድረግ እየተሰራ ባለው ስራ ባለፉት ስምንት ቀናት የተሰሩ ስራዎችን በዚህ ምሽት የክ/ከተማው አመራሮች እየጎበኙ ነው። “የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ልማት ለቦሌ ወረዳ 14 ማንሰራራት” በሚል መሪሃሳብ ብሎኮችን ሞዴል ለማድረግ

ከጨለማ ወደ ብርሃን Read More »

photo 4 2025 11 09 20 17 14

“የዘመናት የነዋሪዎቻችን ጥያቄዎች ለመመለስ እንተጋለን”

የወረዳው ነዋሪዎች ለዘመናት ሲጠይቋቸው የቆዪ የመሰረተ ልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በአጭር ጊዜ ለመመለስ እየተሰራ ነው። በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 14 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ማንደፍሮ ተመስገን የተመራ ልዑካን ቡድን የወረዳው ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜያት ሲያነሷቸው የቆዩ የመሰረተ ልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት የመስክ ምልከታ አድርገዋል። በክላስተር ሁለት አዋሰብ ግሪን ኤሪያ የልማት ጥያቄ እንዲሁም ክላስተር አራት ከወረዳ

“የዘመናት የነዋሪዎቻችን ጥያቄዎች ለመመለስ እንተጋለን” Read More »