ፖለቲካዊ ዘርፍ

photo 3 2025 11 09 20 34 38

ጎንደር ዳግም ራሷን ወልዳ ማየት የሁላችንም መሻት እና ሥራ መሆን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አራዳ፣ ጃንተከል እና ቆብ አስጥል ዳግም ካልተወለዱ በጎንደር ከተማ ታሪክ ተደግሟል ማለት እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ላለፉት 30 ዓመታት የጎንደር ከተማን እንደሚያውቋት የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ፋሲል ታድሷል የሚለው አገላለጽ እንደማይመጥነው እና ዳግም መወለዱን ገልጸዋል። ለጎንደር መመሥረት መነሻው የፋሲል ቤተመንግሥት መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ቤተ መንግሥቱ የፈጠረው ከባቢ ዳግም ካልተወለደ የጎንደር ዳግም […]

ጎንደር ዳግም ራሷን ወልዳ ማየት የሁላችንም መሻት እና ሥራ መሆን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Read More »

photo 4 2025 11 09 20 25 40

የብልፅግና ፓርቲ መመሪያዎች ዙሪያ ለወጣት ክንፍ እና ለጥቃቅን አባላት ስልጠና ተሰጠ።

በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 14 ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፓለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በብልጽግና ፓርቲ አሰራር እና አደረጃጀት መመሪያዎች ዙርያ ለወጣት ክንፍና ጥቃቅን አባላት ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠና መድረኩ የወረዳ 14 ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታምራት ጅፋር የፓርቲውን አሰራር ፣አደረጃጀትና መመሪያ አውቆ ተፈፃሚ እንዲሆንና ፓርቲው የሚፈልገውን ቁመናና ቁርጠኝነት እንዲወጡ ለማስቻል አባላቱ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው የተደራጀ

የብልፅግና ፓርቲ መመሪያዎች ዙሪያ ለወጣት ክንፍ እና ለጥቃቅን አባላት ስልጠና ተሰጠ። Read More »