መረጃ

fb img 1763032514398

ተምሳሌታዊቷ ከተማችን በተለወጠ አስተሳሰብ ፣ ቃልን በተግባር በመተርጎም የዳበረ የስራ ባህል በሁሉን አቀፍ የከፍታ ጉዞ ላይ ትገኛለች።

ተምሳሌታዊቷ ከተማችን በተለወጠ አስተሳሰብ ፣ ቃልን በተግባር በመተርጎም የዳበረ የስራ ባህል በሁሉን አቀፍ የከፍታ ጉዞ ላይ ትገኛለች። ፅኑ የሆነ ህዝባዊ መሰረት ፣ ቁርጠኛ የሆነ የአመራር ትጋት እንዲሁም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ያለው የከተማችን ፈጣን ዕድገት እና አስተማማኝ ሰላም ተጠናክሮ ቀጥሏል። በመቀናጀት እና በመናበብ ፣ ህዝባችን በማስተባበር የሚከናወኑ የሰላምና የፀጥታ ስራዎቻችንም የከተማችንን አስተማማኝ ሰላም ከማረጋገጣቸው ባሻገር […]

ተምሳሌታዊቷ ከተማችን በተለወጠ አስተሳሰብ ፣ ቃልን በተግባር በመተርጎም የዳበረ የስራ ባህል በሁሉን አቀፍ የከፍታ ጉዞ ላይ ትገኛለች። Read More »

photo 5 2025 11 09 22 30 32

“ድማማ ልምድ ይሰጣል ፤ ልምድ ይቀበላል”

“ድማማ ልምድ ይሰጣል ፤ ልምድ ይቀበላል” የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር በቦሌ ወረዳ 14 አስተዳደር የልምድና ተሞክሮ ልውውጥ አደረገ። የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደርና የወረዳ አመራሮች በቦሌ ወረዳ 14 አስተዳደር በድል የተጠናቀቀውን የኢላላ ልምድና ተሞክሮ ለማስፋት በአሁኑ ድማማ መንደር በመገኘት የልምድና ተሞክሮ ልውውጥ አድርገዋል። በልምድ ልውውጡ የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፍፁም ኃይሌና የየካ ወረዳዎች ዋና

“ድማማ ልምድ ይሰጣል ፤ ልምድ ይቀበላል” Read More »

BoleLogo.c3f56317514e42c3df71

የመልካም ምኞት መግለጫ

 ከሁሉ አስቀድሜ ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት እንዳንጠቀምበት የተደረገው የአባይ ጉዳይ በታሪክ እጥፋት በብልፅግና ትውልድ ፣ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሳል አመራር ሰጪነት ታላቁ የህዳሴ ግድብ  ተጠናቆ በአዲስ ዘመን መባቻ በመመረቁ የተሰማኝን የማያባራ ልባዊ ደስታ እየገለጽኩ በወረዳችን ከኢላላ እስከ ድማማ የዋንጫ ቃል ኪዳን ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ የመጣልን አዲስ አመት በኢትዮጵያ  የማንሰራራት ዘመን ላይ በመሆኑ  የምንቀበለው 

የመልካም ምኞት መግለጫ Read More »

photo 5 2025 11 09 22 20 42

“አስተዳደሩ ለኢላላ ስኬቶች እውቅና የሰጠበት እና ለድማማ ቀጣይ ምዕራፍ የተዘጋጀበት የምስጋናና እውቅና መርሃግብር አካሄደ”

“አስተዳደሩ ለኢላላ ስኬቶች እውቅና የሰጠበት እና ለድማማ ቀጣይ ምዕራፍ የተዘጋጀበት የምስጋናና እውቅና መርሃግብር አካሄደ” የወረዳው አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የላቀ ስኬት ሲያስመዘግብ ከፍተኛ ሚና ለነበራቸው ተቋማትና ባለሙያዎች እውቅና ሰጥቷል። የእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብሩ የተካሄደው የቦሌ ክ/ከተማ ፐብሊክና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዋሲሁን አለማየሁ ፣ የወረደ 14 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሱራፌል ባያብል

“አስተዳደሩ ለኢላላ ስኬቶች እውቅና የሰጠበት እና ለድማማ ቀጣይ ምዕራፍ የተዘጋጀበት የምስጋናና እውቅና መርሃግብር አካሄደ” Read More »

photo 3 2025 11 09 20 34 38

ጎንደር ዳግም ራሷን ወልዳ ማየት የሁላችንም መሻት እና ሥራ መሆን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አራዳ፣ ጃንተከል እና ቆብ አስጥል ዳግም ካልተወለዱ በጎንደር ከተማ ታሪክ ተደግሟል ማለት እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ላለፉት 30 ዓመታት የጎንደር ከተማን እንደሚያውቋት የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ፋሲል ታድሷል የሚለው አገላለጽ እንደማይመጥነው እና ዳግም መወለዱን ገልጸዋል። ለጎንደር መመሥረት መነሻው የፋሲል ቤተመንግሥት መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ቤተ መንግሥቱ የፈጠረው ከባቢ ዳግም ካልተወለደ የጎንደር ዳግም

ጎንደር ዳግም ራሷን ወልዳ ማየት የሁላችንም መሻት እና ሥራ መሆን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Read More »

photo 1 2025 11 09 20 32 25

ከጨለማ ወደ ብርሃን

የወረዳው ብሎኮች እየተሰራ ባለው ስራ ከጨለማ ወደ ብርሃን እየተቀየሩ ነው። የቦሌ ክ/ከተማ አመራሮች በወረዳ 14 አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ ሞዴል ብሎኮችን እየጎበኙ ነው። በወረዳው የተመረጡ አምስት ብሎኮችን ሞዴል ለማድረግ እየተሰራ ባለው ስራ ባለፉት ስምንት ቀናት የተሰሩ ስራዎችን በዚህ ምሽት የክ/ከተማው አመራሮች እየጎበኙ ነው። “የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ልማት ለቦሌ ወረዳ 14 ማንሰራራት” በሚል መሪሃሳብ ብሎኮችን ሞዴል ለማድረግ

ከጨለማ ወደ ብርሃን Read More »

photo 4 2025 11 09 20 25 40

የብልፅግና ፓርቲ መመሪያዎች ዙሪያ ለወጣት ክንፍ እና ለጥቃቅን አባላት ስልጠና ተሰጠ።

በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 14 ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፓለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በብልጽግና ፓርቲ አሰራር እና አደረጃጀት መመሪያዎች ዙርያ ለወጣት ክንፍና ጥቃቅን አባላት ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠና መድረኩ የወረዳ 14 ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታምራት ጅፋር የፓርቲውን አሰራር ፣አደረጃጀትና መመሪያ አውቆ ተፈፃሚ እንዲሆንና ፓርቲው የሚፈልገውን ቁመናና ቁርጠኝነት እንዲወጡ ለማስቻል አባላቱ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው የተደራጀ

የብልፅግና ፓርቲ መመሪያዎች ዙሪያ ለወጣት ክንፍ እና ለጥቃቅን አባላት ስልጠና ተሰጠ። Read More »

photo 4 2025 11 09 20 17 14

“የዘመናት የነዋሪዎቻችን ጥያቄዎች ለመመለስ እንተጋለን”

የወረዳው ነዋሪዎች ለዘመናት ሲጠይቋቸው የቆዪ የመሰረተ ልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በአጭር ጊዜ ለመመለስ እየተሰራ ነው። በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 14 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ማንደፍሮ ተመስገን የተመራ ልዑካን ቡድን የወረዳው ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜያት ሲያነሷቸው የቆዩ የመሰረተ ልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት የመስክ ምልከታ አድርገዋል። በክላስተር ሁለት አዋሰብ ግሪን ኤሪያ የልማት ጥያቄ እንዲሁም ክላስተር አራት ከወረዳ

“የዘመናት የነዋሪዎቻችን ጥያቄዎች ለመመለስ እንተጋለን” Read More »