photo 1 2025 11 09 20 32 25

ከጨለማ ወደ ብርሃን

የወረዳው ብሎኮች እየተሰራ ባለው ስራ ከጨለማ ወደ ብርሃን እየተቀየሩ ነው።

የቦሌ ክ/ከተማ አመራሮች በወረዳ 14 አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ ሞዴል ብሎኮችን እየጎበኙ ነው።

በወረዳው የተመረጡ አምስት ብሎኮችን ሞዴል ለማድረግ እየተሰራ ባለው ስራ ባለፉት ስምንት ቀናት የተሰሩ ስራዎችን በዚህ ምሽት የክ/ከተማው አመራሮች እየጎበኙ ነው።

photo 2 2025 11 09 20 32 25

“የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ልማት ለቦሌ ወረዳ 14 ማንሰራራት” በሚል መሪሃሳብ ብሎኮችን ሞዴል ለማድረግ የተጀመረው ስራ ዛሬ ስምንተኛ ቀን ላይ ሲደርስ ብሎኮች ከጨለማ ወደ ብርሃን እየተቀየሩ በአስደናቂ ሁኔታ ወደ ሞዴልነት እየተቀየሩ ነው።photo 1 2025 11 09 20 32 25

የክ/ከተማው አመራሮች በጉብኝታቸው ወረዳው የተመረጡ ብሎኮችን ሞዴል ለማድረግ እየሰራ ያለው ስራ ብሎኮችን ከጨለማ ወደ ብርሃን የቀየረበት ሁኔታ አስደማሚ መሆኑን በመግለፅ የተሰራው ስራ ለሌሎችም ተምሳሌት እንደሆነም ተናግረዋል።photo 3 2025 11 09 20 32 25

ጥቅምት 27/18ዓ.ም